የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ በአዲስ አበባ | ባህል | DW | 11.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ በአዲስ አበባ

በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በተለይም በአዲስ አበባ እየታየ ያለዉን የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ መንግሥት ሊቆጣጠረዉ እንደሚገባ ተገለጸ።

አንዳንድ የአዲስ አበባ ከተማ ኗሪዎች ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት ከተለያዩ የሀገሪቱ ገጠራማ ክፍሎች በደላላ ተታለዉ በከባድ ሥራ ላይ ሕፃናት ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እያሻቀበ። የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርም እንዲሁ ችግሩ መኖሩን አምኖ ወደ20 ሺ የሚጠጉ ሕፃናትን መልሶ የማቋቋም ፕሮጀክት እየተከናወነ መሆኑን አመልክቷል። የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል፤

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic