የሕፃናት ትምሕርት በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 18.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሕፃናት ትምሕርት በኢትዮጵያ

ዩኒሴፍ ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ይፋ ባደረገዉ ጥናት መሠረት ኢትዮጵያ በተለይ በትምሕርት መስክ የዓለም አቀፉን ድርጅት የዓመ-አት ግብ ገቢር በማድረግ ረገድ የተሻለች ብትሆንም የመማር ዕድል የማያገኙት ኢትዮጵያዉን ልጆች ቁጥር ግን ከፍተኛ ነዉ።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

ኢትዮጵያ ዉስጥ ዕድሜያቸዉ ለትምሕርት የደረሰ ከሰወስት ሚሊዮን የሚበልጡ ልጆች የመማር ዕድል እንደማያገኙ ወይም ትምሕርት ጀምረዉ እንደሚያቋርጡ የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) አስታወቀ።ዩኒሴፍ ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ይፋ ባደረገዉ ጥናት መሠረት ኢትዮጵያ በተለይ በትምሕርት መስክ የዓለም አቀፉን ድርጅት የዓመ-አት ግብ ገቢር በማድረግ ረገድ የተሻለች ብትሆንም የመማር ዕድል የማያገኙት ኢትዮጵያዉን ልጆች ቁጥር ግን ከፍተኛ ነዉ።በጥናቱ መሠረት የመማር ዕድል ካላገኙት ወይም ትምሕርት ከሚያቋርጡት ልጆች ግማሽ ያሕሉ በኦሮሚያ መስተዳድር የሚኖሩ ናቸዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርግስ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic