1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ጥሪ

ሰኞ፣ ሐምሌ 4 2008

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ለሚያበረክተዉ አገልግሎት የገንዘብ አቅሙን ለማጎልበት የድጋፍ ጥሪ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/1JN8i
Äthiopien Ethiopian Women Lawyer Association
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

አቅም ለሌላቸዉ ሴቶች በነፃ የሕግ ድጋፍ የሚሰጠዉ ይህ ማኅበር በሚያከናዉነዉ ተግባር ለመቀጠል የሚያስችለዉን አቅም ለማጠናከር የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብርም አዘጋጅቷል። ዝርዝሩን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ