የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ዘገባ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 23.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ዘገባ

የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን በአባል ሀገራት ውስጥ የሚፈፀመውን ሕገወጡን የሰዎች ዝውውር ወንጀል የሚያጋልጥ ዘገባ በትናንቱ ዕለት በይፋ አወጣ። ዘገባው የ 2008፣ 2009 እና የ2010 ዓም መረጃዎችን መሠረት የተጠናቀረ ነው።

በነዚሁ ሦስት ዓመታት ውስጥ ብቻ በጠቅላላ 23,600 ሰዎች የወንጀለኞቹ ሰለባ በመሆን፣ ለባርነት ሕይወት ተጋልጠዋል።


ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic