የሕዝብ አመፅ በትያትር መድረክ | የባህል መድረክ | DW | 04.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የሕዝብ አመፅ በትያትር መድረክ

በቀድሞው የራድዮ ጣብያችን መቀመጫ በኮሎኝ ከተማ ለአስር ቀናት የአፍሪቃ ትያትር ፊልም እና ሙዚቃ ትርኢት ተካሂዶአል። ባለፈዉ ሳምንት መጠናቀቅያ ላይ ባበቃዉ በዚህ ትርኢት የአፍሪቃ ሃገራት ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚያንፀባርቁ አጫጭር ቲያትሮችና የሙዚቃ ድግስ ለታዳሚዉ ቀርበዋል።

Audios and videos on the topic