የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 06.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ ስብሰባ

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ዛሬ የጋራ ስብሰባ አካሄዱ። ስብሰባዉን በንግግር የከፈቱት ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ ሀገሪቱ በአዲሱ ዓመት 2007 የሚጠብቃትን እንቅስቃሴ እና ባለፈው ዓመት የታዩትን ጉድለቶች በዝርዝር ገልጸዋል።

Das Parlamentsgebäude in Äthiopiens Hauptstadt Addis Abeba

ፕሬዝደንቱ ካነሱዋቸው ሀሳቦች መካከል አነስተኛ እና ጥቃቅን የንግዱ ዘርፍ የተጠበቀውን ውጤት አለማስገኘቱ እና በትራንስፖርቱ ዘርፍ የሚታየው ችግር ዋነኞቹ ነበሩ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic