የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የጠ/ሚንስትሩ ምላሽ | ኢትዮጵያ | DW | 28.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የጠ/ሚንስትሩ ምላሽ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች እና ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ መስከረም 24፣ 2008 ዓም ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባሰሙት ንግግር ላይ ዛሬ ተወያዩ። እንደራሴዎቹ ላነሱዋቸው ጥያቄዎችም ጠቅላይ ሚንስትሩ መልስ እና ማብራሪያም ሰጥተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:21
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:21 ደቂቃ

ጠ/ሚንስትሩ ለእንደራሴዎች የሰጡት ምላሽ

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic