የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ | ኢትዮጵያ | DW | 26.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ

በእረፍት ላይ የነበሩ አባላቱን ለዛሬ ለአስቸኳይ ጉባዔ የጠራዉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:43

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

በዚህ ለአንድ ቀን በተጠራዉ ጉባዔ ምክር ቤቱ የግማሽ ቀን ቆይታዉ አድርጎ 16 እጩ ዳኞችን ለፊደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሹመት መስጠቱን እና አራት ረቂቅ አዋጆችንም ማፅደቁን የአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያሳያል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic