የሕዝብ ተቃውሞ እና የመኢአድ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 11.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሕዝብ ተቃውሞ እና የመኢአድ መግለጫ

መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ መኢአድ ባለፉት ቀናት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች፣ በተለያዩ አካባቢዎች በተካሄዱ ተቃውሞዎች የብዙ ንፁሃን ሰዎች ሕይወት የጠፋበትን ጉዳይ አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:00

የመኢአድ መግለጫ

የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ተሾመ ሙላቱ ቀደም ሲል የመኢአድን ፕሬዚደንት እና ዋና ጸሐፊ ተቀብለው እንዳነጋገሩዋቸውም ተገልጾዋል። በሕዝብ ተቃውሞዎች ላይ የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳም ለዶይቸ ቬለ አስተያየት ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዒርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች