የሕዝብ ብዛትና የተፈጥሮ ሃብት | ጤና እና አካባቢ | DW | 01.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የሕዝብ ብዛትና የተፈጥሮ ሃብት

ዓለማችን ሰባት ቢሊዮነኛ ኗሪዎቿን ትናንት ስትቀበል አንግታ አርፍዳለች።

default

7 ቢሊዮነኛዋ ዳንሲያ ሜይ ካማቾ

የዛሬ 4.54 ቢሊዮን ዓመታት ገደማ መፈጠሯ የሚነገርላት ምድር እስከዘንድሮ ድረስ ቢሊዮኖችን እያስተናገደች መኖሯ እሙን ነዉ። ምን ያህሉ በቂ ምግብና ንፁህ የመጠጥ ዉሃ ያገኛል፤ የጤና አገልግሎቱስ ለምን ያህሉ ተዳርሷል ሲባል ግን እንኳን ተጨማሪ ልታስተናግድ ላሏትም ከብዷታል እየተባለ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic