የሕዝቡ ጥያቄ እና ተቃዋሚዎች | ኢትዮጵያ | DW | 30.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሕዝቡ ጥያቄ እና ተቃዋሚዎች

የመደራጀት መብት ኢትዮጵያ ዉስጥ በሕገ መንግሥቱ ከተደነገገ ወዲህ በጎሳ ሆነ ብሔራዊ መስመር ይዘዉ የተደራጁ እጅግ በርካታ ፓርቲዎች ተቋቁመዉ ሲንቀሳቀሱ ይታያል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 33:32
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
33:32 ደቂቃ

የተቃዋሚዎች እንቅስቃሴ

በተናጠል መንቀሳቀሳቸዉ እንዳለ ሆኖ ከመመስረታቸዉ መበታተናቸዉ ጎልቶም ይሰማል። ገዢዉ ፓርቲ ለፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ሰፊ ቦታ እንዲሰጥ ተደጋግሞ ሲጠየቅ፤ ጠንካራ ፓርቲ እንደሌለ ነዉ የሚገልጸዉ። በዚህ መካከልም ሕዝቡ ለዓመታት ባልታየ መልኩ ብሶቱን በአደባባይ የተቃዉሞ እንቅስቃሴዎች መግለጽ ሲጀምር፤ በመንግሥት ጠንካራ የኃይል ርምጃዎች ለሞት፣ ለጉዳት፣ ለእስራትና ስደት መዳረጉ እየታየ ነዉ። ዶቼ ቬለ በዚህ ሳምንት የሕዝቡን ጥያቄ እና የተቃዋሚዎችን ሚናን አስመልክቶ ዉይይት አካሂዷል።

ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ!

ሸዋዬ ለገሠ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic