የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 16.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ

በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎምቢያ ዩንቨርስቲ የሚደገፈው «አይ ሲ ኤ ፒ» በሚል የእንግሊዝኛ ምሕጻር የሚታወቀው ግብረ ሠናይ ድርጅት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጤና ተቋማት፣ የቴክኒክና የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ

በመስጠት ላይ ነው። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የድርጅቱን የምሥራቅ አካባቢዎች ዋና ሥራ አስኪያጅ በማነጋገር ፤ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic