የሐኪሞች የተቃውሞ ሰልፍ በመቐለ | ኢትዮጵያ | DW | 16.10.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሐኪሞች የተቃውሞ ሰልፍ በመቐለ

በትግራይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በመድሃኒት እና ምግብ እጥረት ምክንያት እየተፈጠረ ነው ያሉት የዜጎች ሞት በማውገዝ መቐለ በሚገኙ የተባበሩ መንግስት ድርጅት መስርያ ቤቶች በራፍ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50

በመቀሌ የህክምና ዶክተሮች ሰላማዊ ሰልፍ

በትግራይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በመድሃኒት እና ምግብ እጥረት ምክንያት እየተፈጠረ ነው ያሉት የዜጎች ሞት በማውገዝ መቐለ በሚገኙ የተባበሩ መንግስት ድርጅት መስርያ ቤቶች በራፍ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ። ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት በመቐለ በተደረገው የሀኪሞች የተቃውሞ ሰልፍ ወደ ትግራይ የሚያስገቡ መንገዶች በመዘጋታቸው መድሃኒት፣ የህክምና ቁሳቁስ እና ምግብ እየገባ እንዳልሆነ ጠቅሰው፥ በዚህ በትግራይ የዜጎች ሕይወት በሰው ሰራሽ ምክንያት እያለፈ ነው ብለዋል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ

ታምራት ዲንሳ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች