ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ መንግሥት ለ2015 ያዘጋጀው በጀት 231.4 ቢሊዮን ብር የተጣራ ጉድለት ያጋጥመዋል ተብሎ እንደሚገመት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል። ይኸን ለመሙላት መንግሥታቸው 224.5 ቢሊዮን ብር ከአገር ውስጥ፤ 6.9 ቢሊዮን ብር ከውጪ አገር ለመበደር እንዳቀደ የገንዘብ ሚኒስትሩ አስረድተዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተሻረ ማግስት፤ የታሰሩ ጋዜጠኞ ሁሉ ይፈታሉ የሚል እምነት ሰፍኖ ነበር። ከአዲስ አበባ ከተማ በኦሮምያ ክልል በኩል ወደ አማራ ክልል የሚጓዙ የከባድ የጭነተ መኪና አሽከርካሪዎች በጉዞ ላይ ድብደባ ግድያ እየገጠማቸው ነዉ። የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዴት ይገለፃል? የመንግሥትና የህወሓት ድርድርስ ለምን ተደበቀ?