የሎንዶን አዉሮፕላን ማረፊያ | ዓለም | DW | 08.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሎንዶን አዉሮፕላን ማረፊያ

ከመሣፈራቸዉ በፊት ደህንነትን አስተማማኝ ለማድረግ በሚል የሚፈተሽበት አዲስ መሣሪያ ለጤና ጠንቅ ነዉ፤ አይደለም በሚል ክርክር ሲካሄድ የቆየ መሆኑ የሚታወስ ነዉ።

default

የሆነ ሆኖ ከሰሞኑ የአዉሮጳ ኅብረት ኮሚሽንና የተመድ የአቶም ድርጅት እንዳስታወቁት ሙሉ በሙሉ ገላን የሚፈትሸዉ አዲሱ መሣሪያ፤ የራጅ ጨረሩ መጠን ከተለመደዉ የህክምና መሳሪያ እጅግ ዝቅ ያለ ነዉ። ያም ሆነ ይህ በዚሁ አዲስ ገላ ፈታሽ መሣሪያ አንዳንድ አገሮች መጠቀም የጀመሩ ሲሆን አንዷ ብሪታንያ ናት። ከሎንዶን ሃና ደምሴ የሚከተለዉን ዘገባ ልካልናለች።

ተክሌ የኋላ

ሸዋየ ለገሠ