የልጅ ሞት የጠራዉ ተልዕኮ(ክፍል2)
ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2003ማስታወቂያ
በብሪታንያ የኦክስፎርድ ዩኒቨኒቨርሲቲ ተመራማሪ ዴቪድ ኪር ገንዘብ፤ ተመራማሪዎችና የህክምናዉ ስልት ባለበት የሰሜንና የምዕራቡ ዓለም ብቻ የጤና ችግር ተደርጎ የሚገመተዉ ካንሰር ዛሬ በድሃ አገራት ችግር እያስከተለ ነዉ ይላሉ። እናም የህክምና አገልግሎትና ከምንም በላይ ስለችግሩ ምንነት ለህብረተሰቡ የማሳወቂያዉ መንገድ ተደማምሮ ኤድስን የሚያስከትለዉን የHIV ቫይረስ ስርጭት ለመግታት የተደረገዉ ዓይነት ጥረት ካንሰር የሚያድርሰዉን ጉዳት ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁመዋል።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ