የልጅነት ልምሻ ሊጠፋ ይችላል | ጤና እና አካባቢ | DW | 03.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የልጅነት ልምሻ ሊጠፋ ይችላል

ኢትዮጵያ፤ ሱዳን፤ ኬንያና ዑጋንዳ ከልጅነት ልምሻ በሽታ ነፃ መሆናቸዉን የዓለም የጤና ድርጅት አመለከተ።

default

ቡታጅራ ዉስጥ ክትባቱ ሲሰጥ

ድርጅቱ እንደሚለዉ በአፍሪካ ከበሽታዉ ያልተላቀቀችዉ ናይጀሪያ የልጅነት ልምሻን ማጥፋት ካልቻለች ቀሪዉ የክፍለ ዓለሚቱ ክፍል ከበሽታዉ ስጋት መላቀቅ አይችልም። በአሁኑ ጊዜ የዓለም የልጅነት ልምሻ በሽታ ከዓለም 99በመቶ ጠፍቷል። ቀሪዉ አንድ በመቶ በአፍጋኒስታንና ፓኪስታን፤ አፍሪቃ ዉስጥ ደግሞ በናይጀሪያና በአንጎላ ይገኛል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ