የልደታዉ ችሎት የወ/ት ብርትኳንን ጉዳይ ተመለከተ | ኢትዮጵያ | DW | 02.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የልደታዉ ችሎት የወ/ት ብርትኳንን ጉዳይ ተመለከተ

በልደታ አካባቢ የሚገኘዉ የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሀ ብሔር ችሎት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳ በፌደራሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ላይ የመሠረቱትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ዛሬ ሲመለከት አርፍዷል።

...የኢትዮጵያ ባንዲራ...

...የኢትዮጵያ ባንዲራ...

ችሎቱን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳዉ የሚከተለዉን አድርሶናል፤