የልዮ መልዕክተኛ ፌልትማን መግለጫ  | ኢትዮጵያ | DW | 24.11.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የልዮ መልዕክተኛ ፌልትማን መግለጫ 

ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ትናንት በቴሌኮንፈረንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ የህወሓት ኀይሎች ወደ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከተንቀሳቀሱ ተቀባይነት የሌለውና አስከፊ ነው ሲሉም አስጠንቅቀዋል::

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

የፌልትማን መግለጫ 

የኢትዮጵያው  ጦርነት መባባሱ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በሚካሄደው ጥረት ላይ ስጋት መፍጠሩን የዩናይትድስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዮ መልዕክተኛ ገለፁ::ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ትናንት በቴሌኮንፈረንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ የህወሓት ኀይሎች ወደ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከተንቀሳቀሱ ተቀባይነት የሌለውና አስከፊ ነው ሲሉም አስጠንቅቀዋል:: 

ታሪኩ ኃይሉ
ኂrሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች