የልብ ማህበር ምሥረታ | ጤና እና አካባቢ | DW | 13.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የልብ ማህበር ምሥረታ

በኢትዮጵያ የልብ ህመም ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እየተስፋፋ መጣ።

default

አስቀድሞ ተገቢውን ምርመራ በማድረግ ይኸው ህመም አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንዳይደርስ ለመከላከል እንደሚቻል የተማመኑ በጎ ፈቃደኞች ህዝብን ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚረዳ አንድ ማህበር አቋቁመዋል። ለዚሁ አዲስ ለተቋቋመው የልብ ማህበር የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በአዲስ ሸራተን ተካሂዶዋል። ስለማህበሩ ዓላማ የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላንድማርክ የልብ ሆስፒታል ባለቤት እና የሀያት አሶሲየሽን ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ከበደ ኦሊን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic