የልማት እርዳታ ጉባኤ | ዓለም | DW | 12.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የልማት እርዳታ ጉባኤ

የልማት እርዳታ ምን መምሰል እንዳለበት ባለፈዉ ሳምንት የመከረዉ የዶሃዉ ጉባኤ ሲጠናቀቅ፤ 192 አገራትን ወክለዉ ለተገኙት የጉባኤዉ ታዳሚያን ታላቅ ፈተና ደቅኖ ነበር።

ባን ጊ ሙን በጉባኤዉ

ባን ጊ ሙን በጉባኤዉ

በዋናነት ዓለም የተከሰተባት የፋይናንስ ቀዉስ በጉባኤዉ እንደእንቅፋት ተጠቅሷል። ከዶሃዉ ጉባኤ ብዙም ሳይቆይ የልማት ድርጅቶችና ሌሎች ተሳታፊያን የወደፊት የልማት እርዳታን አስመልክቶ አንዳች መፍትሄ ለመፈለግ እዚህ ሸርመን በርሊን ከተማ ዉስጥ ተሰብስበዉ ነበር።