የልማት ርዳታ እና ዓለማው | ዓለም | DW | 14.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የልማት ርዳታ እና ዓለማው

ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ እና ልማት ጉባኤ ለሁለተኛ ቀን በአዲስ አበባ ቀጥሏል። ጉባኤው የተለያዩ ርእሰ-ጉዳዮችን በተለያዩ ቦታዎች አስተናግዷል።

የጀርመኑ የኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር ዶክተር ጌርድ ሙይለር ጀርመን ድጋፍ የምታደርገው በተለይ መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን እና ከሙስና የጸዳች አፍሪቃን ለማየት እንደሆነ ተናግረዋል። በጉባኤው ተሳታፊ የሆኑት የዓለም ባንክ ግሩፕ ተጠሪ መሐሙድ ሞህሌዲያም ያሰሙትንም በማካተት ያዘጋጀውን ዘገባ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ