የላጋርድ ጉብኝት እና ምክር | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

 የላጋርድ ጉብኝት እና ምክር

ኢትዮጵያን ለሁለት ቀናት የጎበኙት ላጋርድ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ለአፍሪቃ ዲፕሎማቶች እንደነገሩ የአፍሪቃ የሕዝብ ቁጥር እና የምጣኔ ሐብቱ እድገት መመጣጠን አለበት።የኢትዮጵያ መንግሥትም ለግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ፈቃድ እና ትኩረት እንዲሰጥ ኃላፊዋ አሳስበዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:15

 የላጋርድ ጉብኝ እና ምክር

እየተበራከተ ለመጣዉ አፍሪቃዊ ወጣት የሥራ እድል ለመፍጠር የአሐጉሪቱ ኤኮኖሚ በፍጥነት ማደግ እንደሚገባዉ የዓለም ገንዘብ ድርጅት (IMF) ዋና ሐላፊ ወይዘሮ ክርስቲን ላጋርድ መከሩ።ኢትዮጵያን ለሁለት ቀናት የጎበኙት ላጋርድ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ለአፍሪቃ ዲፕሎማቶች እንደነገሩት የአፍሪቃ የሕዝብ ቁጥር እና የምጣኔ ሐብቱ እድገት መመጣጠን አለበት።የኢትዮጵያ መንግሥትም ለግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ፈቃድ እና ትኩረት እንዲሰጥ ኃላፊዋ አሳስበዋል።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

 

Audios and videos on the topic