የሊዝበን ውልና ገቢራዊነቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሊዝበን ውልና ገቢራዊነቱ

የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሄርና መራህያነ መንግስት ከስምንት ዓመታት ውጣ ውረድ በኋላ ያፀደቁት የኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ የሊዝበኑ ውል እ.ጎ.አ ከዛሬ ታህሳስ አንድ 2009 ዓ.ም አንስቶ ፀንቷል ።

default

የሊዝበኑ ውል ሲፈረም

ዉሉ በተለያዩ ጊዜያት ከየአገራቱ ተቃዉሞ እየገጠመዉ እዚህ ለመድረስ ያሳለፈዉ ግዜ ቀላል እንዳልሆነ ግልፅ ነዉ። ከዛሬ ጀምሮ ህብረቱ የሚተዳደርበት ይህ ውል ምን ዓይነት ዋና ዋና ለውጦችን ያስከትላል ? ምንስ ይቀረዋል ?

ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ / ሸዋዬ ለገሠ