የሊቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ | ኢትዮጵያ | DW | 22.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሊቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ

የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መሪዎች በይፋ አስታውቀዋል።

default

የሊቢያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጠቅላይ ሚንስትር ማህሙድ ጂብሪል

ይህም በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ከስምንት ወር የሕዝብ ዓመፅ ፍፃሜ በኋላ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሆኖዋል። ይኸው አዲስ ጅምር ለሀገሪቱ የተሳካ ውጤት ያስገኝ ዘንድ ግን አዲሶቹ መሪዎች ብዙ መወጣት ያለባቸው አዳጋች ተግባር ይጠብቃቸዋል። ለዚህም በትግሉ ወቅት ያልተለያቸው የዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic