የሊቢያ ውጊያ እና የዐረቡ ዓለም | ዓለም | DW | 23.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሊቢያ ውጊያ እና የዐረቡ ዓለም

የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።

default

ሰይፍ አል ኢስላም ጋዳፊ

የዐረብ ሊግ ላዲሱ መንግስት ሙሉ ትብብር እንደሚሰጥቃል ገብቶዋል። ይህ በዚህ እንዳለ ሁለት የሊቢያ መሪ ጋዳፊ ልጆች ባማጽያኑ ተይዘዋል በሚል ትናንት የተሰማው ዜና ሀሰት መሆኑን ሰይፍ አል ኢስላምጋዳፊ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic