የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ስብሰባ | ዓለም | DW | 30.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ስብሰባ

አራት የሊቢያ ተቀናቃኞች ትናንት ፓሪስ ላይ ባካሄዱት የጋራ ስብሰባ በመጪው ታኅሳስ ወር በሊቢያ የተወካዮች እና ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ለማካሄድ መስማማታቸው ተገለጸ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:31

ስምምነቱ ውጤት ማምጣቱን የሚጠራጠሩ አሉ

የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮ ባስተናገዱት በዚህ ጉባኤ የተመድ እና የአውሮጳ ኅብረት እንዲሁም ከ20 የሚበልጡ ሃገራት ተወካዮች መገኘታቸው ተገልጿል። ሆኖም ጉባኤው የሊቢያን ተቀናቃኝ ኃይሎች ሁሉ አላካተተም የሚሉ ወገኖች ከወዲሁ ውጤታማ ሊሆን አይችልም የሚል ጥርጣሬያቸውን እያሰሙ ነው። ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች