የሊቢያው ጦርነት እና የምዕራባውያኑ አቋም | ዓለም | DW | 30.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሊቢያው ጦርነት እና የምዕራባውያኑ አቋም

የምዕራባውያኑ የጦር አውሮፕላኖች ሊቢያን ለ 11 ኛ ቀን ከአየር መደብደባቸውን በቀጥሉበት በዛሬው ዕለት የሊቢያው መሪ የሞአመር ጋዳፊ ኃይሎች ፣ አማፅያንን ከአንዳንድ ቁልፍ ከተሞች ማስለቀቃቸው ተሰምቷል ።

default

የለንደኑ ጉባኤ ተሳታፊዎች

ከሊቢያ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት አማፅያኑ ነዳጅ ዘይት ከሚጣራበት የራስ ላኑፍ ከተማ አፈግፍገዋል ። በሞአመር ጋዳፊ ኃይሎች ከባድ ጥቃት ፣

NO FLASH Libyen Einsatz Tripolis

ትሪፖሊ አቅራቢያ የተካሄደ ድብደባ

ግስጋሴያቸው የተገታውን የጋዳፊን ተቃዋሚዎች የማስታጠቁ ጉዳይ ኃያላኑን መንግስታት ማወዛገቡን ቀጥሏል ። ትናንት በሊቢያ ጉዳይ ለንደን ውስጥ የተካሄደው ጉባኤ ደግሞ ጋዳፊ ሀገሪቱን ለቀው እንደወጡ ሲስማማ በሚወጡበት ሁኔታ ላይ ግን አንድ አቋም መያዝ ተስኖታል ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ