የሊቀ ጳጳስ፣ ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ አጭር የህይወት ታሪክ | ኢትዮጵያ | DW | 16.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሊቀ ጳጳስ፣ ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ አጭር የህይወት ታሪክ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክስቲያን ለረዥም ጊዜ በሐዋሪያነት ያገለገሉት ሊቀ ጳጳስ ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ ከዚህ ዓለም በሞት የመለየታቸው ዜና፣ ባለፈው ቅዳሜ እንደተሰማ፣ በበርካታ ምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ኀዘን መፍጠሩ ታውቋል ።

default

በዩናይትድ እስቴትስ፣ በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖደስ አባል ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ በመሠረቱትና ለረጅም ጊዜ ባገለገሉበት በ Seatle ከተማ በመገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍትኀት እየተደረገላቸው ሲሆን ፣ የብፁዕነታቸው የቀብር ሥነ- ሥርዓትም ቴክሳስ ውስጥ በሚገኝ ገዳም ውስጥ እንደሚፈጸም ተገልጿል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ

አበበ ፈለቀ /ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic