የሊማዉ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 09.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የሊማዉ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ

ከኅዳር 22 ቀን አንስቶ እስከፊታችን ታህሳስ 3 ቀን ድረስ ሊማ ፔሩ ላይ በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ የተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ ከዚህ ቀደም ከተካሄዱት መሰል ስብሰባዎች የተሻለ ዉጤት ሊገኝበት እንደሚችል ግምቶች እየተሰነዘሩ ነዉ።

Audios and videos on the topic