የሉሲ « ድንቅነሽ» ወደ ኢትዮጲያ መመለስ | ኢትዮጵያ | DW | 14.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሉሲ « ድንቅነሽ» ወደ ኢትዮጲያ መመለስ

ለእይታ ወደ ዮናይትድ እስቴትስ ሄዶ የነበረው የ«ሉሲ» ወይንም ድንቅነሽ ቅሪተ አፅም ተመልሶ በነበረበት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሙዜም መመለሱ ተገልጿል። በርግጥ ተመላሽ የተደረገው የሉሲ አፅም ነው? ወይንስ ተመሳሳይ ተደርጎ የተሰራ አፅም? ይህ ጥያቄ በአንዳንድ የህብረተሰብ ዘንድ የሚንሸራሸር ጥርጣሬ ሆኖ ቆይቷል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አድርሶናል

ልደት አበበ

አብረሐ

ተዛማጅ ዘገባዎች