የለገጣፎ ሪል ስቴት መንደር ኑዋሪዎች ሙግት | ኢትዮጵያ | DW | 30.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የለገጣፎ ሪል ስቴት መንደር ኑዋሪዎች ሙግት

የማይንቀሳቀስ ንብረት ፤ መሬት፣ ህንጻና ከሥሩ የሚገኝ የማንኛውም ሀብት ባለቤት የሆነ («ሪል ስቴት ኩባንያ»)፣

ለመንግሥት መክፈል የነበረበትን የኪራይ(ሊዝ)ክፍያ ያላግባብ እኛን ለማስከፈል እየሞከረ ነው ሲሉ በኦሮሚያ መሥተዳድር ፣ የለገጣፎ ሪልስቴት መንደር ኑዋሪዎች አማረሩ።
የሪል ስቴቱ ኑዋሪዎች፤ እንደሚሉት፣ በውላቸው መሠረት ኪራይ(ሊዝ)መክፈል ያለበት ሪል ስቴት ኩባንያው ነው። የ«ሞፓክ ሪል ስቴት» ኀላፊዎች፣ በበኩላቸው፣ ከውል ውጭ የጠየቅናቸው ነገር የለም ሲሉ ይከራከራሉ።

ጃፈር ዓሊ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች