የለውጡ የአንድ ዓመት ጉዞ ውይይት በባህርዳር | ኢትዮጵያ | DW | 03.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የለውጡ የአንድ ዓመት ጉዞ ውይይት በባህርዳር

ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ምሁራን በተካፈሉበት በዚሁ ውይይት ላይ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ባለፉት 12 ወራት በኢትዮጵያ የተካሄደው ለውጥ መሠረታዊ ነው ብሏል። አንዳንድ ፖለቲከኞች ደግሞ መሠረታዊ ለውጥ አልመጣም በማለት ተከራክረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:37

የለውጡ የአንድ ዓመት ጉዞ

ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ መሠረታዊ ነው አይደለም የሚሉ ክርክሮች በየአጋጣሚው ይነሳሉ። ይህን መሰሉ ክርክር ከተካሄደባቸው መድረኮች አንዱ በኢትዮጵያ ለውጥ የአንድ ዓመት ጉዞ ላይ በባሕር ዳር ከተማ የተካሄደው ውይይት ነው። ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ምሁራን በተካፈሉበት በዚሁ ውይይት ላይ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ባለፉት 12 ወራት በኢትዮጵያ የተካሄደው ለውጥ መሠረታዊ ነው ብሏል። አንዳንድ ፖለቲከኞች ደግሞ መሠረታዊ ለውጥ አልመጣም በማለት ተከራክረዋል። ውይይቱን የተከታተለው የባሕህር ዳሩ ወኪላችን ዓለምነው መኮንን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል። 
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ 
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች