የለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 28.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ

የአርበኞች ግንቦት 7 የድጋፍ አባላት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄዱ። በዚሁ ስብሰባ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣን ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ እና አቶ ብዙነህ ጽጌ ለስብሰባው ተሳታፊ ንግግር አሰምተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:50 ደቂቃ

ሕዝባዊ ስብሰባ በለንደን

አቶ ብዙነህ በኢትዮጵያ በእስር የሚገኙት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የብሪታንያ ዜጋ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ወንድም ናቸው።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic