የለንደኑ ኦሎምፒክና የፀጥታ ጥበቃ | ስፖርት | DW | 25.07.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የለንደኑ ኦሎምፒክና የፀጥታ ጥበቃ

ከነገ በስተያ አርብ የሚጀመረው የለንደኑ የኦሎምፒክ ውድድር በስፖርተኞችና በመላው ስፖርት አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ። በአሁኑ ጊዜም የሁሉም ዓይን ወደ ለንደን አትኩሯል ። የፀጥታ ቁጥጥሩም ተጠናክሮ ቀጥሏል ።

ከነገ በስተያ አርብ የሚጀመረው የለንደኑ የኦሎምፒክ ውድድር በስፖርተኞችና በመላው ስፖርት አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ። በአሁኑ ጊዜም የሁሉም ዓይን ወደ ለንደን አትኩሯል ። የፀጥታ ቁጥጥሩም ተጠናክሮ ቀጥሏል ። ለኦሎምፒክ ጨዋታ ፀጥታ ጥበቃ ከ 18 ሺህ በላይ ወታደሮች ተዘጋጅተዋል ። አስፈላጊዎቹ የፀጥታ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎችም በየቦታው ተተክለዋል ። የብሪታኒያ ፖሊስ እንደሚለው የፀጥታ ጥበቃ ሠራተኞች ለማናቸውም አስጊ ለሚባሉ የአሸባሪዎች እንቅስቃሴዎች በተጠንቀቅ ላይ ናቸው ። በመስኩ የተሰማሩ አስተያየት ሰጭዎች እንደሚሉት ደግሞ ብሪታኒያ በታሪኳ እንደ ዘንድሮው ከባድ ፈተና ውስጥ አልገባችም ። ከለንደን ሽቴፋን ቢርድ ያላከውን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናክሮታል .
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 25.07.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15eWc
 • ቀን 25.07.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15eWc