የለንደኑ ኦሎምፒኩ የአፍሪቃ መንደር | ስፖርት | DW | 02.08.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የለንደኑ ኦሎምፒኩ የአፍሪቃ መንደር

30 ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ለንደን ውስጥ ከተጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑ ነው ። አፍሪቃውያን አትሌቶች ከስፖርቱ ውድድር ጎን በለንደን ኦሎምፒክ በተዘጋጀላቸው የአፍሪቃ መንደር ባህላቸውንና ታሪካዊ እሴቶቻቸውን ባማስተዋወቅ ላይ ናቸው ። ይህ ሊሳካ የቻለውም

30 ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ለንደን ውስጥ ከተጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑ ነው ። አፍሪቃውያን አትሌቶች ከስፖርቱ ውድድር ጎን በለንደን ኦሎምፒክ በተዘጋጀላቸው የአፍሪቃ መንደር ባህላቸውንና ታሪካዊ እሴቶቻቸውን ባማስተዋወቅ ላይ ናቸው ። ይህ ሊሳካ የቻለውም በአፍሪቃ ብሐራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር አስተባባሪነት ነው ። አፍሪቃውያን በኦሎምፒክ ይህን መሰሉን እድል ሲያገኙ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው ። የለንደኑን ኦሎምፒክ የአፍሪቃ መንደር ተዘዋውራ የተመለከተችው ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች ።

ሐይማኖት ጥሩነህ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 02.08.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15inr
 • ቀን 02.08.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15inr