የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት እንዳይውል | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት እንዳይውል

የህፃናትንና ለአቅመ አዳም እና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ ልጆች መብት መጋፋት በጀርመን ህገ መንግስት የተከለከለ ነው ። ከነዚህ ውስጥ የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት መጠቀም ይገኝበታል ።፡

default

እነዚህን የመሳሰሉ የመበት ጥሰቶች የሚከታታልና የሚያግድ Bundesprüfstelle የተባለ መስሪያ ቤት በህግ አውጭው ክፍል የዛሬ ሀምሳ አምስት ዓመት ተቋቁሟል ። በጀርመን በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጩ መሰል መረጃዎችን ለመቆጣጠር መስሪያ ቤቱ ስለሚያከናውናቸው ተግባራት በZoran Arbutina የተዘጋጀውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል ።