የህዳሴ ግድብ ግንባታ | ኢትዮጵያ | DW | 01.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የህዳሴ ግድብ ግንባታ

በቤንሻንጉል መስተዳድር በዓባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው የግዙፉ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሆነውን ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረቱ እንደቀጠለ ነው።

የግድቡ ግንባታ የሚካሄድበትን ስፍራ ከጥቂት ጊዜ በፊት ጎብኝቶ የተመለሰው የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በዚያ የተመለከተውን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic