የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ፓርላማ | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ፓርላማ

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ሞአን ሲንግ ዛሬ ጠዋት ለኢትዪጵያ የፌደሬሽንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች አባላት ንግግር አደረጉ ።

default

ጠቅላይ ሚኒስትር ሲንግ የኢትዮጵያ መሪዎችና የአፍሪቃ ዲፕሎማቶች በተገኙተት ያስሙት ይኸው ንግግር በህንድ እና በአፍሪቃ በተለይም ከኢትዮጵያ ጋራ ባላቸው ዘረፈ ብዙ ግንነኙት ላይ ያተኮረ እንደነበር በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለስn

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic