የህንድና ፓኪስታን ውጥረት | ዓለም | DW | 04.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የህንድና ፓኪስታን ውጥረት

ፓኪስታን ከደሙ ንፁህ ነኝ ብትልም ህንድ ግን አሁንም ጣትዋን ዋን ወደ ፓኪስታን መቀሰሩን አልተወችም ።

ሽብር በሙምባይ

ሽብር በሙምባይ

የኒዩክልየር ጦር መሳሪያ ባለቤት የሆኑት ህንድና ፓኪስታን የጀመሩት ውዝግብ ወዳ ላቀ ደረጃ እንዳይሸጋገር ዩናይትድ ስቴትስ ጣልቃ ገብታለች ።