የህንድና የአፍሪቃ ዓቢይ ጉባዔ | አፍሪቃ | DW | 08.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የህንድና የአፍሪቃ ዓቢይ ጉባዔ

የአስራ አራት የአፍሪቃ ሀገሮች መሪዎችና ያካባቢ ድርጅቶች ዛሬ በኒው ዴሊ የመጀመሪያውን የአፍሪቃና ህንድ ጉባዔ ጀመሩ። ሁለት ቀናት የሚቆየው ዓቢይ ጉባዔ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለውን የኤኮኖሚ የሀይል ምንጭና የጸጥታ ትብብሩን ለማጠናከር ዓላማ ይዞ የተነሳ ነው።

የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማኖማን ሲንግ

የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማኖማን ሲንግ