የህመም ማስታገሻ እና የራስ ምታት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 13.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የህመም ማስታገሻ እና የራስ ምታት

መድሐኒት የሚወሰደዉ ከህመም ለመዳን እንደሚሆን ይታመናል። ተገቢዉን የሃኪም ትዕዛዝ በተከተለ አወሳሰድ ማለት ነዉ። ሰሞኑን ለህመም ማስታገሻነት የሚወሰዱ መድሃኒቶች ለራስ ምታት መነሻ ምክንያት እንደሚሆኑ አንዳንዶቹም ጥንቃቄ እንደሚያስፈልጋቸዉ የሚያሳስቡ መረጃዎች እየወጡ ነዉ።

Audios and videos on the topic