የሄይቲው አደጋ፣ የዕርዳታ ልገሳ ና የመገናኛ ብዙሀን ሚና | ዓለም | DW | 03.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሄይቲው አደጋ፣ የዕርዳታ ልገሳ ና የመገናኛ ብዙሀን ሚና

በሄይቲ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ መንስኤ ሀገሪቱ ብዙ ዕርዳታ ጎርፎላታል ። ለተለያዩ የዕርዳታ ፕሮጀክቶች በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዩሮ ተለግሷል ።

default

አ.ጎ.አ በ2008 ዓ.ም በዚህች ሀገር ለደረሰው የማዕበል አደጋ ግን በአስር ሺህ ዩሮ የሚቆጠር ገንዘብ ብቻ ነበር የተሰጠው ። ከዚህ አንፃር ሲታይ ዕርዳታ መሰጠት ያለበት መቼ ነው ? የመገናኛ ብዙሀንስ በዚህ ረገድ የሚጫወቱት ሚና ምንድን ነው ? የዶይቼቬለው አንድርያስ ማይን ከጀርመን የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ Ulrich Pohl ን አነጋግሯል ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ኡልሬሽ ፖል ፣

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic