የሃይማኖት አባቶች ማሳሰቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 13.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሃይማኖት አባቶች ማሳሰቢያ

የ2002ዓ,ም አገራዊ ምርጫ አስር ቀናት ቀርተዉታል።

default

ለምርጫዉ የሚደረጉ ዝግጅቶችን አስመልክቶችም ተፎካካሪ ፓርቲዎች የገጠሟቸዉን ችግሮች እየጠቀሱ አቤቱታ ማቅረባቸዉን እንደቀጠሉ ነዉ። በዚህ ወቅት ምርጫዉ በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲያበቃ የሃይማኖት አባቶች ዛሬ ለፖለቲካ ፓርቲዎቹ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ የሚገኙ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎችና ተወካዮች በተገኙበት ዛሬ ጉባኤ አካሂደዉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል።

ታደሰ እንግዳዉ ፣ ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ