የሂለሪ ክሊንተን የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 13.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሂለሪ ክሊንተን የኢትዮጵያ ጉብኝት

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂለሪ ክሊንተን ዛሬ ለጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።

default

ከዛምቢያ እና ታንዛንያ ቀጥሎ ዛሬ ኢትዮጵያ መጎብኘት የጀመሩት ሂለሪ ክሊንተን በአፍሪቃ ህብረት ባሰሙት ንግግረ የህብረቱ አባል ሀገሮች ሊቢያ ወደ ዴሞክራሲ የጀመረችውን ትግል እንዲደግፉ ጠይቀዋል። ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋ ተወያይተዋል።

ታደሰ እንግዳው

እርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic