የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች እሮሮ | ኢትዮጵያ | DW | 07.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች እሮሮ

የሀዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ሠራተኞች በአሠሪዎቻቸው የተለያዩ የመብት ጥሰቶች እንደሚፈጸሙባቸው ገለጹ፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:45

«ወደሥራ ገበታቸው ቢመለሱም ችግራቸው አልተቀረፈም»

ትናንት የተካሄደውን የሥራ ማቆም አድማ ተከትሎ የፓርኩ ሠራተኞች ከመንግሥት አመራሮችና ከኩባንያው የስራ ሃላፊዎች ጋር በተወያዩበት ወቅት እንዳሉት የመብት ጥያቄዎችን በሚያነሱ ሠራተኞች ላይ ከሥራ እስከመባረር የሚደርሱ በደሎች ይፈጸሙባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን በበኩሉ በኢንዱስትሪያል ፓርኩ ሠራተኞች የሚነሱ የመብት ጥያቄዎችን በሕብረት ስምምነት ደንብ ለመፍታት የሚያስችሉ መሠረታዊ የሠራተኞች ማህበራትን ለማደራጀት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡ 

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ

Audios and videos on the topic