የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መመረቅ | ኤኮኖሚ | DW | 13.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መመረቅ

በሀዋሳ የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ። በኢንዱስትሪው ፓርክ የሚከናወነው የማምረት ስራ ወደ ውጭ የሚላከውን ንግድ በማሳደጉ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታውቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:31

የኢንዱስትሪ ፓርክ ምረቃ

ፓርኩ በሁለት ፈረቃ ለስድሳ ሺህ ኢትዮጵያውያን የስራ ቦታ የሚፈጥር ሲሆን፣ በዓመት አንድ ቢልዮን ዶላር ገቢ ያመነጫል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic