ዝክረ-ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት | ባህል | DW | 30.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ዝክረ-ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት

የኢትዮጵያ የታሪክ ሊቅ የነበሩት ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት የዛሬ ሳምንት በ78 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Hauptcampus der Universität Addis Abeba (AAU) Thema: Die Universität Addis Abeba (AAU) ist traditionell ein Hort der politischen Opposition. Die Proteste gegen die Wahlfälschungen 2005 wurden nicht zuletzt von Studenten auf die Straße getragen. Sicherheitskräfte patroullieren derzeit verstärkt auf dem Campus Schlagwörter: Universität Addis Abeba, University of Addis Ababa (AAU), Proteste 2005, Wahl Äthiopien 2010, Ethiopia 2010

ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራታ ለዶክትሬት ጥናት በመሀል ወደ እንግሊዝ ሀገር ይሂዱ እንጂ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከ1955 እስከ 1992 ዓ ም በመምህረትና በልዩ ልዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሰርተዋል። ፕሮፌሰር ታደሰ የኢትዮጵያጥናትተቋም፣ እና የአዲስ አበባዩኒቨርስቲፕሬስዳይሬክተር እንዱሁም የማህበራዊ ሳይንስ ዲን ነበሩ። ፕሮፌሰር ታደሰ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪቃን ታሪክም ለአለም እንዳስተዋወቁ በቅርብ የሚያውቋቸው ይመሰክራሉ። የዛሬው የባህል መድረክ ማንነታቸውን ያስቃኘናል። ፕሮፌሰር ታደሰን በቅርብ የሚያውቋቸውን ሁለት ፕሮፌሰሮች አነጋግረናል። ዝግጅቱን ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic