ዝነኛዋ ጸረ አፓርታይድ ታጋይ ሄለን ሱስማን | ኢትዮጵያ | DW | 10.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዝነኛዋ ጸረ አፓርታይድ ታጋይ ሄለን ሱስማን

ነጭዋ የደቡብ አፍሪቃ ዜጋ የነበሩት ሄለን ሱስማን ለብዙኃኑ ጥቁሮች ደቡብ አፍሪቃውያን መብት በመታገላቸው ይታወቃሉ።

ሄለን ሱስማን

ሄለን ሱስማን

ይኸው ትግላቸው ዓለም አቀፍ ክብርና በርካታ ሽልማቶችም አስገኝቶላቸዋል። ሱስማን አዲሱ አውሮጳዊ ዓመት እንደገባ በዘጠና አንድ ዓመታቸው በጆሀንስበርግ አርፈዋል።