ዝምባብዌና ጀርመን፣ | ኢትዮጵያ | DW | 16.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዝምባብዌና ጀርመን፣

የዝምባብዌው ጠ/ሚንስትር ሞርጋይ ቻንገራይ፣ ከአሜሪካ ወደ አውሮፓ በማምራት ወደ ኔደርላንድና ኖርዌይ ጎራ ካሉ በኋላ ፣ ትናንት በርሊን በመግባት ፣

default

የዝምባብዌው ጠ/ሚንስትር ሞርጋን ቻንገራይ፣ በርሊን ውስጥ ከመራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋር በተወያዩበት ወቅት፣

ከጀርመን መራኂተ-መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል ጋር ሐሳብ ተለዋውጠዋል። ቻንገራይ ከተጠቀሱት አገሮች ለመልሶ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያገኙ ቃል እንተገባላቸው ሁሉ፣ ከጀርመንም ፣ የዝምባብዌ የአመራር ሂደት እየተመረመረ የልማት እርዳታው ቀስ በቀስ የሚቀርብላቸው መሆኑ ተነግሮአቸዋል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic